
Your beaming pupils emit grace & dignity with care and affection /
Your faith inscribed between those perfectly patterned wrinkles /
Your joy in abundance, always over flowing, smiles reflected from your infectious enamel teeth to gift it to the starving world /
Your love, your love is an addictive warm sensation of an oasis reservoir that flows through your calluses hands.
እልፍነሽ
የንጋቱን ፀዳል ቀድሞ - ኑሮ ሲፋለመኝ
የማይነጠቅ ነጥቆ - ራቆቴን ሲለቀኝ
ብሌኖችሽን ሳይ - ጨለማው ጭልጥ አለ
ጥርሶችሽን ስመለከት - ፈገግታ ተረገዘ ፤ ሳቅም ገነፈለ
ትንፋስሽን ሳዳምጥ - ነገን ኣስተማረኝ
ጣቶችሽ ሲዳብሱኝ - ሂወት ዘሩልኝ
እልፍነሽ - እልፍፍፍፍፍ-ነሽ!
የደስታዬን ተካፋይ - የፍቅር ፏፏቴ
ቀና ብለሽ እስክታዪኝ -ይሄው አደግኩልሽ
ፍቅርን ያስተማርሽኝ - ኣብሮ ኣደግ ፤ ሁለተኛ እናቴ።
እወ ዓብየልኪ
ወዮ ዕሸል ነይረ - ግርም ሎሚ ነዊሐኪ
ዓይኒ ዓይነይ - ብፍሽኽታ ኣንቃዕሪርኪ
የመና ደኒቁኪ - መስኖይ ተሓጒስኪ
ወዮ ዕሸል ነይረ - ድጋም ኢለ ግማሽ
በፂሐዮ ጣይታ - ብሩኽ ኢድ እልፍነሽ
ክንዲ ኣደይ ክንዲ ሓፍተይ
ክንዲ ኹሉ ዓባዬይ ማሓዛይ።
- Daniel
No comments:
Post a Comment